ለሁሉም የኃይል ነፃነት
RA‑Energy Association
ይህ ገጽ የማኅበረሰብ ትርጉም ነው። ማሻሻል ከቻሉ ገጹንና ጽሑፉን ጠቅሰው ወደ contact@ra-energy.org ይጻፉ።
RA‑Energy Association በመተዳደሪያ ደንቡ ይመራል። እባክዎ አንቀጽ 1.1 (ቅርጽና የሚገዛው ሕግ)፣ አንቀጽ 1.2 (ስም)፣ አንቀጽ 1.3 (መቀመጫና የፖስታ አድራሻ)፣ አንቀጽ 1.4 (Board of Trustees) እና አንቀጽ 14.1 (የኃላፊነት ገደብ) ያንብቡ።
ሉዓላዊ ሰው የመረጃ ነጥብ አይደለም።